ETHIOPIAN KINGDOM
የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥተ
የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥተ
VOCAL
|
INSTRUMENTAL
|
(in Amharic)
ኢትዮጵያ ሆይ ደስ ይበልሽ በአምላክሽ ኃይል በንጉሥሽ ተባብረዋል አርበኞችሽ አይነካም ከቶ ነጻነትሽ ብርቱ ናቸውና ተራሮችሽ አትፈሪም ከጠላቶችሽ ድል አድራጊው ንጉሳችን ይኑርልን ለክብራችን ብርቱ ናቸው ተራሮችሽ አትፈሪም ከጠላቶችሽ ድል አድራጊው ንጉሳችን ይኑርልን ለክብራችን |
(Transliteration)
Ityoṗya hoy des ybelish Beamlakish ħayl benguśish Tibaberawal arbanyochish Aynekam keto netsanetesh Bertu nachewna terarochish Ateferim kețelatochish Del adragiw ngusachin Ynurelen lekebrachin Bertu nachewna terarochish Ateferim kețelatochish Del adragiw ngusachin Ynurelen lekebrachin |